Channel
✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን ወደ ባለማዕተቦቹ የተዋሕዶ ልጆች ቻናል በሰላም መጣችሁ
Updated: 2026-07-13
ለግእዝ /አብነት ትምህርት ፈላጊዎች፦ ከሀገር ውጪ እየኖሩ የግእዝ ንባብና ሌሎችንም የአብነት ትምህርቶች ለመማር ሰዓት አልመቻች ብሎዎታል ? እንግዲያውስ በሚፈልጉት በጉባኤም ኾነ በግል ለመማር እንዲችሉ ትምህርት ቤታችን 24 ሰዓት ክፍት አድርገናል። ለበለጠ መረጃ፦ 👉@lealem16 …
👋 ሰላም የዚህ ቻናል ተከታታዮች፣ መንፈሳዊ የሆኑ ማስታወቂያዎችን ብቻ ቻናሉ ላይ ለማስተናገድ እንፈልጋለን። የምታቀርቡት ማስታወቂያ ሀይማኖታዊ ይዘት ያለው ከሆነ ልታናግሩን ትችላላችሁ። ➡️ @Abaly_bot
✞ ለልደትሽ ምስጋና ይገባል ✞ ለልደትሽ ምስጋና ይገባል ለዓለም መዳን ምክንያት ሆነሻል ልደትሽም የእኛም ልደት ነው ባ'ንች እኮ ነው ፀሐይ ያገኘነው[፪] በሊባኖስ ሰማን አዲስ ዜና ንጽሕት ስር ተወልዳለችና የዓለም ስቃይ ሰቆቃ ሊያበቃ ተወለደች እንደ ፀሐይ ደምቃ ለዚህ ክብር ይገባል …
✞ ልደታ ለማርያም ✞ ልደታ ለማርያም ስምሽ ስንጠራ መላ አካላታችን ለመለመ አፈራ/2/ ከገነት የፈለቅሽ ልዩ መአዛችን የቃላችን ቃና ናርጎስ ወዛችን በጉዛችን ሁሉ ስምሽን አስከትለን እንቅፋት ሳይነካን/2/ ከእርስቱ እንገባለን ቃልኪዳን እንዳለ ስምሽን ለጠራ ዘወትር ይድናል ከክፋ መከራ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
♡ ዮም ፍስሐ ኮነ ♡ ዮም /ፍስሐ ኮነ/(፪) በእንተ ልደታ ለማርያም በባርነት ሳለን - - - ፍስሐ ኮነ ኃጢአት በአለም ነግሳ - - - ፍስሐ ኮነ በድንግል መወለድ - - - ፍስሐ ኮነ ቀረልን አበሳ - - - ፍስሐ ኮነ እግዚአብሔር መረጠሸ - - - ፍስሐ ኮነ ልትሆኚው እናቱ - - …
♡ ኢያቄም ወለዳ ♡ ኢያቄም ወለዳ ኢያቄም (፪) ዳዊት ዘመዳ ኢያቄም ወለዳ(፬) ከሰማይ እግዚአብሔር ክንዱንም ሰደደ ማደርያው እንድትሆን ጽዮንን ወደደ ከእሴይ ዘር ሐረግ ከዳዊት ወገን መረጣት ንጉሱ ማደርያው እንድትሆን ዳዊት ዘመዳ ኢያቄም ወለዳ(፬)ኧኽ ዳዊት ዘመዳ ኢያቄም ወለዳ ሁለ…
☦ በሰሞነ ሕማማት የሚጸለዩት እና የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? 🛐 በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸው ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? ➦በሰሞነ ሕማማት አጥብቀን የምንጸልያቸው ጸሎቶች ውዳሴ ማርያም:ዳዊት: ሰይፈ ሥላሴ:ሰይፈ መለኮት:ድርሳነ ማሕየዊ ውዳሴ አምላክ ናቸው። ➦እመቤታች…
🌷ደብረ ዘይት አምስተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት ‹ደብረ ዘይት› ይባላል፡፡ ✨ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ✨ ደብረ ዘይት ማለት ቃሉ “ደብር” ሲል ተራራ ሲሆን “ዘይት” ሲል የወይራ ዛፍን ያመለከታል። ባጠቃላይ ደብረ ዘይት የወይራ ዛፍ (የዘይት ዛፍ) የበዛበት ተራራ ማለት ነ…