አል ማሂር Online የቁርአን ማዕከል አላማችን እና ፍላጎታችን የተከበረውን የጌታችነን ቃል ቁርአንን በመላው አለም ማሰራጨት ነው ። ረሱል ሰዐወ እንዲህ ይላሉ ከናንተ ውስጥ በላጫቹሁ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ነው። በአል ማሂር Online የቁርአን ማዕከል የሚሰጡ የት·ት አይነቶች ቃዒደቱ ኑራኒያ ለጀማሪዎች ቁርአን ቲላዋ ቁርአን ሂፍዝ ከተጅዊድ ጋር ለመመዝገብ 👇 በ0988307048 ይደውሉ
View rate: 0%
An estimate from public metrics — we have no admin access to Telegram’s native analytics, so treat this as a signal, not a verdict.
We have not collected enough daily snapshots yet to plot a trend. The current snapshot is shown above; a chart will appear once we have at least two data points.
Explore
Last refreshed: 2026-07-04