Channel
Updated: 2026-07-11
#ዕጣ_ፋንታ አላውቃትም እና የመኖርን ትርጉም ህይወትን አየኋት ተጣልተን ተዋደን...ሳፈቅራት አጣኋት ዮኒ ኣታን @yonatoz @getem @getem @getem
Media post
እንዳበባ~ቅጠል እንደ ክረምት~ጠል እንዳለቀ~ከሰል እንደ ጢሰ~ሰንደል ክፍተት እያበጁ በተስፋ እያጃጁ የካብናቸው ሁሉ ቀስ ቀስ እያሉ በዝምታ በደል ተነጠሉን አይደል?!:፧: By @alem3_b @getem @getem @paappii
ባንተ እንዳይመስልህ…………… ዉስጤን በምናምን አጥብቄ አላሰርኩት ወ ይ ያልሸፋፈንኩት ታክሜ አልዳንኩት በእድሜ ቁጥር ልኬ የተጠራቀመ በርሜል እምባ አለ መገፋት መከፋት መዋረድ መረሳት መጠላት መወደድ የወረት ዉስጡ ተሰግስጐ ቀዳዳ ሲያገኝ እንደ ዥረት ሚወርድ ያልተተነፈሰ በጊዜ በወቅቱ …
የነባ አዲስ አልበም ከደቂቃዎች በፊት ተለቋል!!! ENJOY ተhttps://youtube.com/playlist?list=PLCaAHnpIbdyNC0Skx2_ucVEke7T4vaTKm&si=oTCNi45bnXCJlWLs @getem
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Osoo abdii hin qabaatin hawwii hin qabnu turre Wagoota booda Har'a milkaa'e Amma Waancaa qabane Amma Diinni badeera በሀያ ሁለት አመት ታሪክ ስለሰራ Arsenal🔥🔥🔥 ዮኒ ኣታን @yonatoz…
.... አይበገሬው እኔ አንቺን በማጣቴ ለ'ሲቃ' ብደርስም፣ _ ወንድ ልጅ ነኝና ተለየሽኝ ብዬ ለአንቺስ አላለቅስም! ✍️ @Weyblann @getem @getem
አጃኢብ ሰው መዉደድ አጃኢብ ትዝታ........ እንደምን ይቻላል..... ......ናፍቆትን መላመድ የተለዩ ለታ.......... ✍✍ [ ዔደን ታደሰ ] @Edi2_4 @getem @getem

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @words19 ✔ @seiloch @shiyach_bicha ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1